ETHIOPIAN & ERITREAN ORTHODOXኤርትራኢትዮ ኦርቶዶክስተዋህዶ TEWAHDO

ዛሬም ኣንደ ድሮ ተዋህዶ ሃይሞኖታች ኣንኮራለን ኣና ኣናከብራታለን ኣና ማህተቤ ውበቴ ነው ብድንግል ማርያም
ኣማላጁነት ኣናምናለን ኣናከብራት ኣለን ኣሜን †††† †† †††† †† †+
ኢሳ፷፡፲፬የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ†††† †† †††† †† †+
እኔስ ማርያምን አከብራታለው፣አረ እወዳታለው†††† †† †
ኦርቶዶክሳውያን እህቶች እና እናቶች ይህን የወንጌል ትእዛዝ ሁሌም ስለምትፈጽሙ
ጌታን እንደምትወዱት ማሳያ ነው ፡፡ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ ያለውን የጌታ ቃል ፈጽማችኋልና
ዮሃንስ 14፡15
ክርስትያን አንድም በምግባሩ አንድም በአለባበሱ አንድም የጌታን ትእዛዝ በመጠበቁ ይታወቃል!! እግዚአብሄር እናቶቻችንን እና እህቶቻችንን በእምነታቸው ያጽናልን!!
ዛሬም ኣንደ ድሮ ተዋህዶ ሃይሞኖታች ኣንኮራለን ኣና ኣናከብራታለን ኣና
ማህተቤ ውበቴ ነው ብድንግል ማርያም