Ethiopian Muslim Dawa'a Quran room ( Beyluxe)

ጌታዬሆይ ምትወደዉን የምትመርጥልንን ፀጋስጠን ልቦቻችንን አፅዳዉ ወደ መልካም ነገርም ምራን ለሙዕሚኖች የገባኽዉን ቃልፈፅምልን በተቀደሠዉ ቁርዐንህ ሙዕሚኖችን እረዳለሁ ብለሀልና አንተ የፀጋዉና የድሉ ባለቤት ነህና በግፉ የሚሠቃዮ ጭቆናየበዛባቸዉን በአወሊያ: በፍልስጤም:በኢራቅ በቺቺኒያ:በአፍጋን በሌሎችም ሙስሊም ሀገሮች የሚደርስባቸዉን በደልበቃችሁ በላቸዉ ለድል አብቃቸዉ ልባቸዉን በደስታ ሙላዉ አሚን