Ethiopian Orthodox Twhado group

1) ይህ ግሩፕ ማንኛውም ክርስቲያን በክርስትና ላይ ሃይማኖታዊ ጥያቄ ማቅረብና መልስ መስጠት እንዲችል የታሰበ ግሩፕ ነው፡፡ ስለዚህም ከክርስቲያኖች ውጭ እዚህ ግሩፕ ውስጥ መሳተፍ አይቻልም!!!
2) ማንም ክርስቲያን እዚህ ግሩፕ ውስጥ መግባት ይችላል ፤ ዳግመኛም ጥያቄውን በአግባብና በክርስቲያናዊ በስርአት እስካቀረበ ድረስ ወይንም መልሱንም እንዲሁ እስካደረገ ድረስ ማንም ሊናገረው አይችልም፡፡ ዳግመኛም ማንም ከስርአት የወጣ ነገር ቢያደርግ ፦ ኦርቶዶክስ ቢሆን ፡ ፕሮቴስታንት ቢሆን ፡ ጆሆቫ ቢሆን የሚተው አይደለም ፤ በተግሳፅ ታልፎ አልመለስ ቢል ፡ ከግሩፑ ይታገድ ዘንድ ግድ ነው፡፡

እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን!!!