ledta le mareyam (ልደታ ለማሪያም)

እመቤቴ ማርያም ሆይ
የእግዚያብሔር መቅደስ
ለሆነ ማህጸንሽ
ሰላምታ ይገባል
ሕጉና ስርአቱ
ከሌሎች የተለየ ነውና
አሜን!!